የፀጉር እንክብካቤ ለ ሴትም ለ ወንድም አስደሳች ዜናMIELLE ROSEMARY MINT SCALP & HAIR STRENGTHENING OILሚ for sale & price in Ethiopia
Price : 2,500.00 ETB
- Posted
4 months ago
Description
የፀጉር እንክብካቤ ለ ሴትም ለ ወንድም
አስደሳች ዜና
MIELLE ROSEMARY MINT SCALP & HAIR STRENGTHENING OIL
ሚሌ ሮዝመሪ ሜንት የ ራስ-ቅል እና የ ፀጉር ማጠናከሪያ ቅባት ለሴትም ለወንድም!
የእኛ ሮዝሜሪ ሚንት የራስ ቆዳ እና የፀጉር ዘይት ከ ተፈጥሮ ዕፅዋቶች ንጥረ-ነገሮች የበለፀገ ሲሆን ፣የፀጉርዎን አሳሳቢነት ለመቅረፍ እንዲረዳዎ የታሰበ የተጠናከረ ፎርሙላ ነው።
ፀጉርን ከሚመግቡ የፀጉሮ ህዋሶችን ከመጠገን ጀምሮ የተሰነጠቀ ጫፎችን(መንታ ፀጉር) እና ደረቅ የራስ ቆዳን በማለስለስ ይታወቃል።
ይህ አስፈላጊ የፀጉር ቅባት ከ 30 በላይ ተፈጥሮአዊ እና ኦርጋኒክ ንጥረነገሮችን በመጠቀም ለፀጉርዎ የሚገባውን እንክብካቤ ይሰጣል።
ለ ፀጉርዎ የሚሰጣቸው ጥቅሞች:-
#1,የፀጉር ስሮችን በማጠንከር የፀጉር መሳሳትን እና መነቀልን ይከላከላል።
#2, የተጎዳን ፀጉር ወደነበረበት ይመልሳል
#3, የደረቀን የራስ ቆዳ ያለሰልሳል፣ፎሮፎርን ያስወግዳል
#4,ለሴቶች ፀጉርን ያረዝማል እናም ጠንካራ እና አንፀባራቂ እንዲሆን ያደርጋል
#5, ለ ወንዶች በመሸሽ ላይ ያለን ፀጉር ወደነበረበት ይመልሳል
Show Contact

-
online market Last seen 13 days ago
Registered 3 years ago - Visit Seller's Page
Contact Seller
Ads
Safety Tips
Always meet in a public well-lit place.
Avoid meeting or travelling through small and unknown alleys, even in day time.
It is safer to meet in day time. Avoid meeting after in the evening or secluded places.
Thoroughly inspect the product before buying it.
Make sure you make payment after reviewing and receiving the product.
Be careful of sellers who rush or demand that you quickly transfer money.
Do not give sensitive information such as passwords and pins.
If you find products that are suspicious or are not the same as the ones you saw on our platform, report the item by clicking on the ‘Report Item’ button.