Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 89,000.00 ETB

Description

# Estifanos Real Estate

  # East Horizon 2
በፍጥነት እና ጥራት በመገንባት የሚታወቀው  Esitfanos Real Estate,  አሁን በሽያጭ ላይ ለሚገኘው East Horizon 2 ፕሮጀክት በምቹ የአከፋፈል ስርዓት ይዘን ቀርበናል።

ሁሉም የአፓርትመንት ቤቶች  ሽይጭ ዋጋ በተመለከተ 50% ቅድመ ክፍያ ቀሪውን 50%  ቤቱን ከተረከቡ ጊዜ ጀምሮ በ5 አመት እየኖሩበት  ያለምንም ወለድ  ለሽያጭ ማቅረባችን ለማሳወቅ እንወዳለን::

በፍጥነት የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ለማሳወቅ እንወዳለን ::

ማስታወሻ: ከላይ የተጠቀሰው 50% ቀሪ ክፍያን በአምስት አመት ጊዜ ውስጥ የሚከፈለው አማራጭ እንዳለ ሆኖ ቀደም ሲል የነበረዉ የ30% ቅድመ ክፍያ፣ዋጋ እና አከፋፈል እንዳለ የሚቀጥል ይሆናል ::

መልካም ሽያጭ
for more information
            0928****** Show phone
Show Contact