National real estate gerji site for sale & price in Ethiopia

Price : 95,000.00 ETB

Description

'ገርጂ ኢምፔሪያል ሳይት'
(-3B+G+16)
ይህ ከእስካሁኖቹ ሳይቶች እጅግ የተለየ አማራጭ ነው (All about location &Quality Matters)

️ዋጋ በካሬ=95,000ብር(Semifinished)
ቅድሚያ ክፍያ=15% ብቻ!
~የቤቶቹ ስፋት:-
ባለ 2 መኝታ ቤት:
130.5ካሬ =12,397,500ብር
15%=1,859,625ብር ብቻ!
116.5ካሬ=11,065,500ብር
15%=1,660,125ብር ብቻ!
101.5ካሬ=9,642,500ብር
15%=1,446,375ብር ብቻ!
ባለ 3 መኝታ ቤት:
156.5ካሬ=14,867,500ብር
15%=2,230,125ብር ብቻ!
153.5ካሬ=14,582,500ብር
15%=2,187,375ብር ብቻ!
151.5ካሬ=14,392,500ብር
15%=2,158,875ብር ብቻ!
️ቀሪ ክፍያዎችስ ካሉን ደግሞ: ያለምንም የዋጋ ልዩነት በ 24ወራት ጊዜ ውስጥ: በ 7ዙር ክፍያ በግንባታ ሂደት: በአማካኝ ከ(4-5)ወራት ልዩነት(gap) ሳይጨናነቁ ቀስ እያሉ ከፍለው ያጠናቅቃሉ።

️የህንፃው ልዩ አገልግሎቶች(Building Aminities):
24ሰዓት የማይቋረጥ የከርሰምድር ውኃ
ከምድር በታች -3 ወለል የመኪና ማቆሚያ
2 ሊፍቶች ከነ ተጠባባቂ ጀነሬተር
ሙሉ አዲስ አበባን የሚያሳይ (17ኛፎቅ) ላይ እስከ 600ካሬ የሚሆን የጋራ ቴራስ
ዘመናዊ የቆሻሻ ማስወገጃ እና የመሳሰሉት
የግንባታችን ጥራት እንዲ ነው አንልዎትም‍️ በአካል ይጎብኙና እራስዎ ይመሰክራሉ። በጥንቃቄና በፍጥነት እየተገነባ ነው
ለበለጠ: በ 09
Show Contact