any laptop for sale & price in Ethiopia

Price : 13,000.00 ETB

Description

ላፕቶፕ ከ 13,000ብር ጀምሮ አለ ብትባሉ ታምናላቹ⁉️ እንግዲያዉስ mega ኮምፒውተር ጋር አለ

ያገለገሉ ላፕቶፕዎችን  እንገዛለን::
ዘመናዊ የሆኑ ላፕቶፖችን እና ፣የተለያዩ ጌሚንግ  እንዲሁም ዱባይ ዩዝድ ላፕቶፖች በተጨማሪም የተለያዮ ፕሮጀክተር ዴስክቶፕ ከኛ ያገኛሉ ከ አስተማማኝ የ 1 አመት ዋስትና እንዲሁም ከ በቂ መስተንግዶው ጋር ይዘን እንጠብቆታለን።
ሁሉም አይነት ላፕቶፕ በአንድ ስቶክ
አቅምን ያማከሉ ላፕቶፖች
ቢዝነስ ላፕቶፖች
ከፍተኛ አቅም ላፕቶፖች
ዲዛይን መስሪያ ላፕቶፖች
ያገለገሉ ላፕቶፖች
ሚኒ ላፕቶፖች ‍
ለቤት ፣ ለቢሮ ፣ ለትምህርት ቤቶች ፣ ለኮፒ ቤት ፣ ለኢንተርኔት ቤት ፣ ለፎቶ ቤት ....ለ ተለያዩ አገልግሎት የሚሆኑ ኮምፒዩተሮችን እኛ ጋር ያገኛሉ ። 
ክፍለ ሃገር እንልካለን
አዳዲስና በመጠኑ ያገለገሉ ላፕቶፕ ኮምፒዩተሮችን ፣ ዴስክቶፕ ፣ታብሌትና ፕሮጀክተር መግዛትም ሆነ መሸጥ ሲፈልጉ ይደውሉልን
Show Contact