ካሳንችስ ሳይት ተለቀቀአያት ሪል-ስቴት ከመንግስት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ትልቁን እና ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር በካሳንችስ  for sale & price in Ethiopia

Price : 4,303,530.00 ETB

Description

ካሳንችስ ሳይት ተለቀቀ

አያት ሪል-ስቴት ከመንግስት ጋር በመተባበር በኢትዮጵያ ትልቁን እና ዘመናዊ የመኖሪያ መንደር በካሳንችስ  ለሽያጭ አቅርቧል

ከስትድዪ ጀምሮ ከ ባለ 1_4 ምኘታ ቤቶች ይገኙበታል
* የከርሰ ምድር ውሀ
* ተጠባባቂ ጀነሬተር
*ጅም አና ስፓ
* የልጆች መጫወቻ
*ሆስፒታል ሌሎችንም ያካተተ ይህ ውብ መንደር ውስጥ የቤት ባለቤት ይሁኑ

ወደ 41 ብሎክ ውብ መኖሪያ ቤቶች ግንባታቸው
በመጀመር ላይ ሲሆን
40,45=ባለ አንድ መኝታ
70,75=ባለ ሁለት መኝታ
90,95,105,115=ባለ ሶስት መኝታ
155=ባለ አራት መኝታ ናቸው

የምንሸጥ መሆኑን እናሳውቃለን።

️ አያት አክሲዎን ማህበር የአክሲዎን ሽያጭ
ከ 250,000 ብር ጀምሮ -20ሚሊዬን  ብር
በድርጅት ከሆነ ከዚህም በላይ  በመግዛት  ይቻላል
በየ ዓመቱ ከ50% በላይ ትርፍ ያትርፉ

ለበለጠ መረጃ
+251****** Show phone
ይደውሉ
https://... Show full contact
Show Contact