ለግል መኖሪያዎ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት የተመቹ for sale & price in Ethiopia

Price : 1,987,600.00 ETB

Description

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ በመሀል ሜክሲኮ በውብ ጊቢያችን ውስጥ ከበአል ልዩ ቅናሻችን ጋር የቤት ባለቤትነት ጉዞዎን እንዲጀምሩ ስንጋብዝዎ በታላቅ ደስታ ነው.

ከዚ በፊት በቦሌ, በካዛንቺስ እና በሜክሲኮ በጊዜ ገንብተን ባስረከብናቸው ቤቶቻችን ከደንበኞች ላቅ ያለ ምስጋናን አትርፈናል.

ቤቶቻችን ቢያሻዎ ለራሶት መኖሪያ እንዲሁም ለኢንቨስትመንት የተመቹ ናቸው.

ከባለ1 - 3 መኝታ በተለያዩ የካሬ አማራጮች

ዛሬ በተስማሙበት ዋጋ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ ሙሉ ለሙሉ ቤትዎን በኢትዮጵያ ብር የሚከፍሉበት እድል አዘጋጅተናል.

አልሳም ሪል እስቴት - የታማኝ እጆች ውጤት

AL-SAM Properties - Result of Trustworthy Hands

ለተጨማሪ መረጃና ጉብኝት | For more info:

+251****** Show phone
Show Contact