Ghion Homes for sale & price in Ethiopia

Price : 1,034,000.00 ETB

Description

ለመኖር ፣ለማከራየት እንዲሁም ለማትረፍ ምቹ በሆነው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥን በ20,000ካሬ ላይ ያረፈ ኮምፓውንድ አፓርትመንት በከፍተኛ ጥራት እና በፈጣን የግንባታ ሒደት እየተገነቡ ያሉ ዘመናዊ አፓርትመንቶች ቤቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::

ከ ባለ 1 መኝታ _ ባለ 4መኝታ
በኮምፓውንድ ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
የከርሰ ምድር ውሃ
የቆሻሻ ማስወገጃ
መዋኛ ገንዳ
የልጆች መጫወቻ
ዘመናዊ ሊፍቶች
አረንጉአዴ ስፍራ
የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)
ሱፐር ማርኬት


ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።
0977****** Show phone
Show Contact