ezviz TY1 camera for sale & price in Ethiopia

Price : 6,000.00 ETB

Description

Ezviz TY1 pro Security Camera

በwifi አማካኝነት የትም ቦታ ሆነን የመኖርያ ቤት ወይንም ስራ ቦታ የምንቆጣጠርበት

ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል

1080p Quality Resolution

በሞባይል ማየት ,ድምፅ መስማት ,ድምፅ ማስተላለፍ ,ካማራውን ማንቀሳቀስ ይቻላል

MOTION DETECTION አለው

የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360 degree እያዟዟሩ የሚያሳይ

የሠውን እንቅስቃሴ እየተከተለ ይቀርፃል

በጨለማ ጥርት አድርጎ ማሳየት የሚያስችል ) NIGHT VISION አለው

ካሜራውን በሞባይል በላፕቶፕ ወይንም በኮምፒውተር መቆጣጠር ይቻላል

ዋጋ : 6500 ብር

ይደውሉ ያሉበት በነፃ እናመጣለን
( Free delivery )

️ ለማዘዝ 0944****** Show phone ይደውሉ

የተለያዩ ዕቃዎችን በተመጣጣኝ ዋጋ ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ
@cctvabdi
Show Contact