Ezviz Smart Home Camera TY2 Ezviz 360Security Camera ሴኩሪቲ ካሜራ for sale & price in Ethiopia

Price : 5,200.00 ETB

Description

Ezviz Smart Home Camera TY2 Ezviz 360 Security Camera ሴኩሪቲ ካሜራ
Full HD 1080p Resolution
Wide Angle View 360
Smart Motion Detection
Control Anywhere 360 degree

Ezviz Ty2 አስገራሚ ቪዲዮ ጥራት ያለው 360°ሴኩሪቲ ካሜራ
ንብረቴ ጠፋ ልጄስ ምን ሆነ ብለው አይጨነቁም
የካሜራውን lens በ ስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ
እስከ 256gb ሚሞሪ ካርድ የሚቀበል
በጭለማ ሰዓት ላይ በጥራት የሚቀርፅ
Motion detection ያለው ስለሆነ ሰው በገባ ሰዓት በ notification የሚያሳውቅ
እንቅሰቃሴ በሚኖርበት ጊዜ ካሜራው እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እራሱ እየተዟዟረ የሚቀርፅ
በስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚችል
በማታ የሚቀርፅ ማይክ እና ስፒከር የተገጠመለት ስለሆነ የትም ሆነው
መልዕክት ማስተላለፍ የሚችል መስማትም የሚያስችል
እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል
እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል
አስደናቂ የ ቪዲዮ ጥራት ያለው
Quality cctvcamera HD Quality
የትም ሆነው ስራዎትን በ security camera
ይከታተሉ
ስራ ቦታ ሆነው የልጅዎትን ውሎ መከታተል
የሚችሉበት
ብዛት ለምትወስዱ አስተያየት አለው!!
ክልል ላይ ላላቹ በሰው ማስላክ ትችላላቹ
Show Contact