G-power in Ethiopia

Price : 1.00 ETB

Description

ጀነሬተርን የሚተካ በኤሌክትሪክ ሃይል እና ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም_ባትሪው (የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ)፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች (ቲቪ ፣ፊሪጅ ፣መብራት...) ያለምንም መቆራረጥ የ24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግሮን  ይቀርፋል!!

#Light_Up_Your_Life

+251****** Show phone

®️EUROPEAN STANDARD

ልዩ ቅናሽ ላይ ስለሆንን አሁኑኑ ይዘዙን!!

ከ1ኪሎ ዋት ኢንቨርተር ጀምሮ በሚፈልጉት የፍጆታ መጠን እናቀርባለን
#ሊትየም_አዮን_ባትሪዎች ከ5.12ኪሎዋት ጀምሮ በ #high_voltage እና በ #low_valtage   እናቀርባለን

ለመኖሪያ ቤቶች
ለሆቴሎች
ለአፓርትመንቶች
ለባንኮች
ለአስጎብኚ ድርጅቶች
ለሆስፒታሎች
ለቢሮዎች
ለኮንዶሚኒየም
በኤሌክትሪክ መኪና ሽያጭ ላይ ለተሰመሩ ድርጅቶች
ለኢንተርኔት ካፌ
ለህትመት ቤቶች
አድቨርታይዚንግ ላይ ለሚሰሩ
️ ለቴሌኮም ሴክተር
ለሲኒማ ቤቶች
🪩 ለመዝናኛ ቤቶች

አገልግሎቱ
ዘመናዊ የኤሌክትሪክ መኪናዎች ቻርጅ ማድረግ
ማሞቂያ፣ ምድጃ፣ ፊሪጅ፣ካውያ
የልብስ ማጠቢያ ማሽን ማይክሮዌቭ ፣ ኮምፒውተር
በኤሌክትሪክ ኃይል ለሚሰሩ የቤት ውስጥ ዕቃዎች ኃይል መስጠት ይችላል!

ከጄኔሬተር ለየት የሚያደርው በኃሪያት

ከፀሐይ ብርሃን Solar Panel እና በኤሌክትሪክ ሃይል ቻሪጅ ይደረጋል
አንዴ 100% ቻርጅ ለመደረግ እስከ 8 ሰዓት ይፈጃል!
Shock absorber ስላለው ምንም አይነት የኤሌክትሪክ ንዝረት የለውም!
Soundless ድምፅ አልባ እና ምንም የአየር ብክለት የለውም!
መብራት መጥፋቱን ሳናውቅ በ4 #Micro_seconde
Show Contact