የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም for sale & price in Ethiopia

Price : 8,200,000.00 ETB

Description

የሚሸጥ 40/60 ኮንዶሚኒየም ቦታ አያት ባለ3 መኝታ በዘመናዊ መልኩ የተሠራ የተመቻቸ መኪና ማቆሚያ ያለው ለመኖሪያ ምቹ የሆነ አካባቢ አስፋልት ዳር ላይ 122 ካሬ ሜትር ቁምሳጥን ካቢኔት የተገጠመለት ሊፍት እየተገጠመ ያለው 7ኛ ፎቅ ላይ መሸጫ ዋጋ 8,200,0000 ሺህ ብር ለበለጠ መረጃ 0902****** Show phone
Show Contact