OVID REAL ESTATE BIG DISCOUNT for sale & price in Ethiopia

Price : 634,388.00 ETB

Description

የኦቪድ ልዩ የቤቶች ሽያጭ ኤክስፖ እንደቀጠለ ነው!!

ኦቪድ ሪል ስቴት በልዩነት ያዘጋጀውና እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ የዋጋ ቅናሽ የሚያስገኘው ታላቅ የቤቶች ሽያጭ ኤክስፖ ባለፈው ሰኞ ሚያዝያ 20 ቀን 2017 ዓ.ም በኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ፕሮጀክት የሽያጭ ቢሮ ተጀምሯል።

የኦቪድ ሆልዲንግ መስራችና ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ዮናስ ታደሰ እና የሌሎች እህት ኩባንያዎች ዋና ስራ አስፈጻሚዎች በተገኙበት ሰኞ ማለዳ የተጀመረው ልዩ የዋጋ ቅናሽ የቤቶች ሽያጭ ኤክስፖ እስከ ሚያዝያ 30 ቀን 2017 ዓ.ም የሚቆይ ነበረ። በደንበኞች ጥያቄ መሠረት ለአንድ ሳምንት እስከ ግንቦት 7 2017 ዓ.ም ድረስተራዝሟል።

የመጀመሪያዎቹ 100 ቤት ገዢዎች ከ1 ሚሊዮን ብር ቅናሹ በተጨማሪ ልዩ የዋጋ ቅናሽ የተደረገላቸው ሲሆን፣
በኦቪድ ልዩ የቤቶች ሽያጭ ኤክስፖ ቀርበዋል።

በዕለቱ ወደ ሽያጭ ቢሮው ጎራ ያሉ ደንበኞች ሞዴል ቤቶችን ተዘዋውረው በመጎብኘትና በቂ መረጃ በመያዝ ከስቱዲዮ ጀምሮ ባለ 1፣ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ ቤቶች በአማራጭ የቀረቡላቸውን ቤቶች በከፍተኛ የዋጋ ቅናሽ ሲሸምቱ ሰንብተዋል።

ከቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በ8 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በሚገኘው የኦቪድ ገላን ጉራ ከተማ ፕሮጀክት ቢሮ
ለአስር ቀናት በሚቆየው ኤክስፖ ለሚሳተፉ ደንበኞች ነጻ የትራንስፖርት፣ የምግብና መጠጦች አቅርቦት ተሟልቷል።

ለደንበኞች ከቡልቡላ ሪፌንቲ እና ከኮዬ ፈጬ አደባባይ ወደ ሽያጭ ቢሮው የደርሶ መልስ ነጻ የትራንስፖርት አቅርቦት ከጠኋቱ 2 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ላይ እንገኛለን።

ለበለጠ መረጃ
+251****** Show phone
️ አሁኑኑ ይደውሉ!!!

ኦቪድ ሪል እስቴት - ራዕያችን ልማት ነው!
Show Contact