Lofratelli 60cm by 60cm 4electric system oven for sale & price in Ethiopia

Price : 58,000.00 ETB

Description

100% MADE IN TURKIYE

4 ኤሌትሪክ 60*60*90 እና 2 ኤሌትሪክ 2 ጋዝ ️ ታላቅ የትንሣኤ (ፋሲካ) በዐል የዋጋ ቅናሽ ️

LOFRATELLI STANDING OVEN 60×60

100 MADE IN TURKIYE

4 ኤሌትሪክ 60*60*90 እና 2 ኤሌትሪክ 2 ጋዝ
ግሪል ያለው አሩስቶ መስሪያ ያለው ውስጡ ጣም ሽታ እንዳይፈጥሩ የሚከላከል
የሴራሚክ ቅብ/enameled cavity የውስጥ መብራት ፣ የሰዓት ቆጣሪዎች ያሉት
ልጆች እንዳይነካኩት መቆለፊያ/Child Lock ያለው
በራሱ ጊዜ ሚዘጋ ፣ ዲጂታል ሰዓት፣ ዘግይቶ እንዲጀምር ማድረጊያ ያለው
ቴርሞስታት/የሙቀት መጠንን መቆጣጥሪያ ያለው ፋን አለው
ዳቦ ፣ ፒዛ ፣ ኬኮች ፣ ዶሮ አሩስቶ ፣ዓሳ ፣ በርገር እና ሌሎችን ጥብሳ ጥብሶችን የሚጠብስ ሁለገብ ምድጃ
የቱርክ ምርት የሆነ ጠንካራ ለረጅም ጊዜ የሚገለገሉበት 2 አመት ዋስትና አለው

4ቱም ኤሌትሪክ=58,000 ብር

2ኤሌትሪክ 2ጋዝ=56,000 ብር

ለማዘዝ ከታች በተገለፁት የሰልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ

ያለተጨማሪ ክፍያ ካሉበት ድረስ እናደርሳለን።
Show Contact