በመሀል ከተማ ካሳንቺስ for rent price in Ethiopia

Price : 124,717.00 ETB

Description

በመሀል ከተማ ካሳንቺስ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከ አያት ሪልስቴት ጋር በመተባበር በታላቅ ቅናሽ ዘመናዊ አፓርትመንት ቤቶችን እየሸጥን እንገኛለን ፈጥነው ይመዝገቡ እንዳያመልጥዎ።

ባለ አንድ መኝታ 45, 55 ,60 ካ.ሜ
ባለ ሁለት መኝታ  80,ካ.ሜ
ባለ ሶስት መኝታ  95,105,115 ካ.ሜ
ባለ አራት መኝታ  140  ,160 ካ.ሜ

ቅድመ ክፍያ 10%
(ከ439,461ብር ቅድመ ክፍያ  ጀምሮ)

️  በ 18 ወራት የሚረከቡት ቤት

       በግቢው ውስጥ

    ት/ቤት እና የጤና ማዕከል
    እግር ኳስና ቅርጫት ኳስ መጫወቻ
    መዋኛ ገንዳ
    የሳይክል እና የእግር ሽርሽር ስፍራዎች
    ሰፊ የመኪና መቆሚያ ከ24/7 ጥበቃ ጋር
    የመኪና ቻርጀር ስፍራዎች

       በግቢው ዙሪያ

   ፓርኮች ና የወንዝ ዳር ልማት
    አለማቀፍ ት/ቤትና ሆስፒታል
    የእምነት ተቋማ

       የቤቶቹ እይታ

    ወደ ቤተ መንግስት ( ጊቢ ገብርኤል )
    ወደ ያካ ተራራ ጫካ
    ወደ ወንዝ ዳር ልማት
    ወደ ወዳጅነት ፓርክ

ቀድሞ ለመጣ ቅድሚያ ይስተናገዳል

️  ከሀገር ውጭ ያላችሁ ደንበኞች በወኪል መግዛት እንደምትችሉ እናሳውቃለን ።
+251****** Show phone
Show Contact