መብራት ጠፋ ማለት ቀረ for sale & price in Ethiopia

Price : 316,000.00 ETB

  • Posted
    20 hours ago
  • Brand
    GENMAC

Description

ጀነሬተርን የሚተካ በኤሌክትሪክ ሃይል እና ከፀሐይ ኃይል (Solar Panel) ቻሪጅ የሚደረግ እጅግ ዘመናዊ #ሊትየም_ባትሪው (የኤሌክትሪክ መኪና ባትሪ)፤ Fully ቻርጅ ካደረገ ለተለያዩ ፍጆታዎች (ቲቪ ፣ፊሪጅ ፣መብራት...) ያለምንም መቆራረጥ የ24 ሰዓት አገልግሎት በመስጠት ከኤሌክትሪክ መቆራረጥ ችግሮን ይቀርፋል!!
Show Contact