kavod commercial price in Ethiopia

Price : 1,800,000.00 ETB

Description

ብዙዎች ወደ ሽሮ ሜዳ እየጎረፉ ነው…

ካቮድ ኮሜርሻል በሽሮ ሜዳ ጥበብ ሞል የጀመረው ልዩ የ20 በመቶ ታላቅ ቅናሽ ተጠቃሚ የሚያደርገው ይህ ልዩ ዕድል ምቹ እና ቀልጣፋ  የአከፋፈል ዘዴ ሲኖረው ከስፔን ኤምባሲ ፊት ለፊት መሃል ሽሮ ሜዳ ላይ እየገነባው የሚገኘውና ግንባታው በ9 ወራት የሚጠናቀቀው ግዙፉ ጥበብ ሞል በአጠቃላይ 6 ወለሎች ያሉት ሲሆን በውስጡ የንግድ ሱቆች፣ ሰፊ የአውቶቡስና የታክሲ ጣቢያ፣ የገበያ አዳራሽ፣ ሲኒማ ቤት፣ ባንኮችና የተለያዩ አገልግሎት መስጫ ተቋማት ይኖሩታል።

ጥበብ ሞል እጅግ ዘመናዊ ፓናሮሚክ ሊፍትና ስካሌተር፣ ለ24 ሰዓት ተጠባባቂ ጄኔሬተርና የከርሰ ምድር ውሃ አቅርቦት የተሟላለት ነው።

ለበለጠ መረጃ
0961****** Show phone
0970****** Show phone

ካቮድ ሱቅን ከነገበያው ይግዙ!
Show Contact