የ አክሲዮን ሽያጭ Share for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB

  • Posted
    4 weeks ago

Description

እንኳን ደስ አላችሁ አሁንም በ 2016 ዓ.ም የ ዓመቱ ምርጥ ትርፍ ተመዝግቧል

ታህሳስ 20/2017 ዓ.ም በተደረገ የአያት አክሲዮን ማህበር ስብስባ የ 2016 ትርፍ ይፋ ሆነ አክሲዮን ማህበሩ በ2016 ዓ.ም 45.02% አስመስግበዋል።

የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

#NB:ከ44% እስከ 51% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
5% የአገልግሎት
40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

      ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
    በብር:-  250,000 ብር
ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር
5% የአገልግሎት=  12,500
             ድምር= 112,500.00 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

       ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ::

ለበለጠ መረጃ
️ 0924****** Show phone
Show Contact