victor security door for sale and price in Ethiopia

Price : 16,000.00 ETB

Description

በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:

Imported የሆነ ሲሆን ስሪቱ የብረት ሲሆን እጅግ ጠንካራና ባህሪው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

ድምፅ የማያሳልፋ(Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው

ከ25 አይነት በላይ ዲዛይኖች አሉን

ለበለጠ መረጃ ፣በሮችን ለማዘዝ፣ወይንም በር ለመግዛት እና ለማየት ከፈለጉ
ትዕግስቱ +251****** Show phone , +251****** Show phone
ይደውሉልን።
Show Contact