በካሬ 65ሺ ብር ከ50% የባንክ ብድር ጋር for sale & price in Ethiopia

Price : 65,000.00 ETB

Description

ልዩ ቅናሽ በካሬ 65ሺ ከ50% የባንክ ብድር በአያት አየርመንገድ አጠገብ

በአያት የአየር መንገድ ሰራተኞች መኖርያ መንደር 90% የደረሰ ቅንጡ አፓርትመንት

ባለ 2 መኝታ: 116ካሬ እና 122ካሬ
ባለ 3 መኝታ: 143ካሬ እና 156ካሬ

ዋጋ: በካሬ 65,000 ብር
ቅድመ ክፍያ: 30%

ህንጻ ያካተተው
የጂም እና ሙሉ የስፓ አገልግሎት
ቴራስ፣ ጋርቤጅ ቹት፣ ዘመናዊ ሊፍት፣ የከርሰ ምድር ውሃ ከነማጣርያው
መጠባበቂያ ጀነሬተር የመሳሰሉት የተሟሉለት

ለበለጠ መረጃ ሳይት ለመጎብኘት ቢሮ ቀጠሮ ለማስያዝ :
0913****** Show phone
Show Contact