Lancome La Vie est Belle Intensement for sale & price in Ethiopia

Price : 26,500.00 ETB

Description

Lancome La vie est Belle
INTENSEMENT
La Vie est Belle Intensement ምርጥ የፍራፍሬ፣ የነጭ አበባዎች እና የቀይ ቫኒላ ሽቶ ነች። ጥፍጥናዋ ከቀዳሚዋ ላንኮም ደመቅ ያለ እና የበለጠ ስሜት ያለው ነው። ለሁሉም አጋጣሚ ትመቻለች፤ ለምሽት ግን የበለጠ ማች ታረጋለች።
ኦርጂናል
100ሚሊ
Show Contact