Akiya for sale & price in Ethiopia

Price : 436.00 ETB

Description

በመሃል ካዛንቺስ እነሆ ሽያጭ ጀምረናል!

ለመኖሪያ ምቹ የሆኑ አፓርትንምቶችን  አያት ሪል እስቴት
በወቤቷ ካሳንቺስ እና CMC Michael መቹ መንደር ልዪ ቅናሽ ለ15ቀን ብቻ የሚቆይ

በኢትዮጵያ ብር ተዋውለው
የህልምዎን በር ከፍተው ይግቡ!
የቤት ባለቤት ይሁኑ!
.የዋጋ መጨመር ሃሳብ እንዳይገባዉ  ምክንያቱም እኛ አያቶች ነንንን !!!!

ከኢትዮጵያ ዉጭ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ሁሉንም አማራጭ ተመቻችቷል

የካሬ አማራጭ
1.ባለአንድ መኝታ
  45 ካሬ
  55 ካሬ
  60ካሬ ናቸው
2.ባለሁለት መኝታ
75 ካሬ
80 ካሬ 
3.ባለሶስት መኝታ
95 ካሬ
105 ካሬ
115 ካሬ  
120 ካሬ
4.ባለአራት መኝታ
140ካሬ
160ካሬ ናቸው

በተጨማሪ ግንባታቸው 90% በላይ የተጠናቀቀ ከ ባለአንድ እስኪ ባለሶስት መኝታ ከ 40 ካሬ ጀምሮ 145 ካሬ አሉን ።
8% እስከ 20% ታላቅ ቅናሽ አድረገናል
የእድሎ ተጠቃሚ ይሁኑ
##አፓርትመንቱ፦
️ ዘመኑን የዋጀ የደህንነት ስርዓት
️ በቂ የዉሃ አቅርቦት ከሚመጥነዉ ቴክኖሎጂ ,በቂ የመኪና ማቆሚያ ,አዉቶሚክ ጄኔሬተር ,ምቹ የህፃናት መጫወቻ ዉቢቷ ካሳንቺሰ  ኑ አብርን እንኖር ።

️ ማሳሰቢያ ፦"ካሳንቺስ ለመኖሪያ ብቻ አይደለም እንቨስትመንትም ነዉ " ።

ለበለጠ መርጃ
0915****** Show phone
https://... Show full contact
Show Contact