ቦሌ ከመከራዬት መግዛት አዋጪ ነው price in Ethiopia

Price : 5,000,000.00 ETB

Description

ቦታ አይን ቢኖረው የአዲስ አበባ ዓይን ቦሌ ይሆን ነበር ምክንያቱም የትኛውንም ዓይነት ግብይት ይሁን በምርጫ ነገሮችን ማግኘት የሚቻልበት ቦታ ስለሆነ።
እኛ ደግሞ በቦሌ መድኃኒዓለም ከቦሌ ት/ ት ቤት ፊት ለፊት የንግድ ሱቆችን በከፍተኛ ፍጥነት እየገነባን እንገኛለን። ሱቆቹ ከ14 ካሬ ጀምረው ይገኙበታል።
Show Contact