dmc real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 450,000.00 ETB

Description

Dmc Real Estate:
ባለ 2 ምኝታ 126-150  በውስጡ የሚያካትተው
2 bedroom እና አንድ የሰራተኛ ክፍል
3bathroom
3Balcony
1Loundary
1Saloon
Store
1kitchen

በነፃ የሚበረከትልዎት

1⃣  5 የመዋኛ ገንዳወች
2⃣  የከርሰምድር ውሀ
3⃣  የልጆች መጫወቻ
4⃣   አረንጓዴ ስፍራወችን 
5⃣   እያንዳንዱ ህንጻወች  5 ቤዝመንት
6⃣   ሠፊ ሰገነት
7⃣   5 ሊፍቶች ያላቸው፡
8⃣   ዘመናዊ የገቢያ ማዕከሎች
9⃣  ጅምናዚየም ስፍራዎች እና ሌሎች...
Phone no. 0964****** Show phone
ለመኖር ምቹ በሆነው  ለቡ ላይ ቀድሞ ከነበራት ድምቀት ሌላ ድምቀት የሚጨምር  እጅግ ዘመናዊ መንደር ነው!!

ክፍያን በተመለከተ
> በካሬ 97,246 አጥብ
> በ discount ዋጋ ደግሞ በካሬ 78,000 ጀምሮ
> ቅድመ ክፉያ 8% ነው።
> ቀሪውን በየ8 ወር በኮንስትራክሽን ኺደት የሚከፍሉ ይሆናል።
>የባንክ ብድር ለሚፈልጉ ደንበኞች 60% የባንክ ብድር ተመቻችቷል።

ለበለጠ መረጃ 0964****** Show phone
Show Contact