አፓርትመንቶች በቦሌቡልቡላ for sale & price in Ethiopia

Price : 15,700,000.00 ETB

Description

ከኤርፓርት 5 ደቂቃ ርቀት ላይ በሚገኘው
ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ

  ከጀንቦሮ ሪልስቴት

80% ግንባታው የተጠናቀቀ አፓርትመንት
በSemi finished ወይም በfullylfinished አማራጭ አቅርበናል

ባለ ሁለት መኝታ
141 ካሬ

ባለ ሶስት መኝታ ተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ ከነመታጠቢያው ያላቸው

152 ካሬ
155 ካሬ
157 ካሬ
162 ካሬ አማራጮች

የጋራ ቴራስ
የከርሰምድር ውሀ
2 ዘመናዊ ሊፍቶች
2 ቤዝመንት
ዘመናዊ ጂም እና ስፓ
ሁሉም ቤቶች በረንዳ አላቸው

ጥቂት ቤቶች ስለቀሩን ይፍጠኑ
0929****** Show phone
Show Contact