Akiya for sale & price in Ethiopia

Price : 572.00 ETB

Description

አያት በካዛንቺስ ሳይት
260,000 ካሬ  ላይ ያረፈ ሁሉንም መሰረተ ልማት ያሟላ መንደር

1 መኝታ=45 ካሬ 55 ካሬ 60 ካሬ
2 መኝታ=80 ካሬ
3 መኝታ=95 ካሬ 105 ካሬ 115 ካሬ
4 መኝታ=140 ካሬ 160 ካሬ

                አከከፋፈል
10% ቅድመ ክፍያ ብቻ


       የቅናሽ መጠን
100% ለከፈለ - 20% ቅናሽ
85% ለከፈለ - 17% ቅናሽ
70% ለከፈለ_ 14% ቅናሽ
55% ለከፈለ - 11% ቅናሽ
40% ለከፈለ - 8% ቅናሽ

ማስረከብያ ግዜ 2 ኣመት
ዉል በ ኢትዮጵያ ብር
ቤቱ እስኪረከብ ድረስ ምንም ኣይነት ጭማሪ ኣይኖረውም።

# ካሳንችስ ሳይት አያት የመኖሪያ  መንደር በውስጡ የሚያካትታቸው ነገሮች ።
13752 የመኖሪያ  ቤቶች
ደረጃውን የጠበቀ ሞል
የንግድ ሱቆች
አንደኛ ደረጃ ት/ቤት
የጤና ማዕከል
አራት መዋለ ህፃናት
ሁለት የመጫዎቻ
የህዝብ ፕላዛ
አረጓዴ ቦታዎች
12,000 ተሽከርካሪ  የሚቆም ቤዝመንት ፓርኪንግ።
ለእግረኛ እና ለብስክሌት ተጠቃሚዎች ምቹ የሆነ መንገዶችን ያካተተ ነው።

0915****** Show phone
Show Contact