Akiya for sale & price in Ethiopia

Price : 572.00 ETB

Description

አፓርትመንት በካዛንቺስ 0915****** Show phone

ቅድመ ክፍያ: 10% ብቻ
ለ5ቀን ብቻ የሚቆይ ቅናሽ ⬇️

ባለ 1መኝታ: 45,55,60ካሬ
ባለ 2መኝታ: 80,90ካሬ
ባለ 3መኝታ: 105,115ካሬ
ባለ 4መኝታ: 140ካሬ

አፓርትመንት ሲገዙ ተጨማሪ አግልግሎቶችን ያገኛሉ!
የጤና አግልግሎት
መዝናኛ ሰፍራ: ጋርደን, ጌም ዞን, መዋኝ ገንዳ,
ት/ቤት: Kindergarten-High School
ተጨማሪ የሠርግ, የልደት, የክርስትና, የሃዘን ፕሮግራም ማዘጋጃ "communal Space" አለው::

በቅርብ እርቀት ያሉ "Locational value" Nearby
International hotels: Hilton, sheraton addis, Elile, Radison, intercontinental
ቤተ መንግስት, አንድነት ፓርክ, ፍሬንድሺፕ ፓርክ, አዳዲስ የኮሪደር ልማቶች
ቤተ እምነቶች: ግቢ ገብርኤል, መስጂድ, church
Show Contact