ቦሌ በ1.15ሚሊዮን ብር የቤት ባለቤት ይሁኑ for sale & price in Ethiopia

Price : 1,150,000.00 ETB

Description

ለኑሮ ምቹ ÷
ለትራንስፖርት ቀላል በሆነችው ÷
ውዷና ውቧ ተመራጯ ቦሌ ÷
ከደንበል ህንፃ ጀርባ ÷
ቢኖሩበት ህይወቶትን የሚያቀሉበት
ቢያከራዩት እጥፉን የሚመልሱበት ÷
ቢሸጡትም ትርፋማ የሚሆኑበት ÷
4 የምድር ቤቱን ጨምሮ እስከ 2ተኛ ወለል ድረስ 7 ወለል በቂ የመኪና ማቆሚያ ÷
ለማህበራዊ ህይወትም Terrace ያለው....
G+20 ህንፃ
ዘመናዊነትን በተላበሰ መንገድ በጥራትና በፍጥነት እየተገነባ ያለ....
ዘመናዊ መኖሪያ ቤት ......

ባለ 1 መኝታ =

70.85 ካሬ
73.94 ካሬ

ባለ 2 መኝታ =

109.82 ካሬ
122.10 ካሬ
126.15 ካሬ
134.38 ካሬ
137.11 ካሬ
140.83 ካሬ

ባለ 3 መኝታ =

166.2 ካሬ
166.5 ካሬ

ቅድመ ክፍያ 15%
ቀሪው በግንባታው ሂደት መሠረት በ2 አመት ከ6 ወር ጊዜ ተከፍሎ የሚጠናቀቅ
40% የባንክ ብድር አማራጭም አዘጋጅተንሎታል

ቦሌ ቦሌ ነች!!...

ቢኖሩባት ቀላል ህይወት የሚመሩባት ÷
ውብ እና ውድ የመኖሪያ ሆነ የኢንቨስትመንት ስፍራ.....

ለበለጠ መረጃ እና ለሳይት ጉብኝት
0913****** Show phone
Show Contact