bole meskal flower for sale & price in Ethiopia

Price : 90,000.00 ETB

Description

Meskel flower አደባባይ ህንፃ እየበቀለ ነው።

ከመብቀልም አልፎ እየተመዘዘ ....እየተመዘዘ...መጥቶ ÷ በ4 ወር ጊዜ 2 basement ያለው G+14 ህንፃ : 6ተኛ ወለል Slab ሙሌት ላይ ደርሷል።

በ1 አመት ከ 6 ወር ጊዜ ፍሬ አፍርቶ ; ቤቶትን ልናስረክቦትም ቀን ከለሊት ስራውን ተያይዘነዋል።

ቢያከራዩት ÷ ቢኖሩበት ÷ ቢነግዱበትም ተመራጭ ስፍራ....

ቤቱም ተፈላጊው ባለ 2 መኝታ....95 ካሬ....

መስቀል ፍላወር ላይ በማይገኝ ዋጋ.....

በ25% ቅድመክፍያ ብቻ....

መኖሪያ ቤቶትን ከዛሬ ጀምሮ መሸመት ይችላሉና ሳይቀደሙ ይቆደሙ!....

ለበለጠ መረጃ .....
0913****** Show phone
Show Contact