bole ramada hotel for sale & price in Ethiopia

Price : 125,000.00 ETB

Description

0973****** Show phone
ቦታው ቦሌ( ከራማዳ ሆቴል ወደ አትለስ በሚወሰደው መንገድ ላይ
አከባቢው ዲፕሎማት እንደመሆኑ መጠን ለመኖርያም ሆነ ለእንቨስትመንት ተመራጭ ያደርገዋል
2B+G+21
በፍሎር 4 ቤቶች አሉት
ለፓርኪንግ የሚሆን 2ቤዝመንት እና የመኪና ሊፍት አለው
የራሳችን ኮንስትራክሽን ድርጂት ስላሉን ከተቀመጠው ጊዜ በፊት ለማስረከብ እየሰራን ነው
125,000 ብር በካሬ
ባለ ሁለት መኝታ 106 ,125,130 እና 149 ካሬ
ባለ ሶስት መኝታ 130,149 ካሬ
ቅድመ ክፍያ 20%
መስረከቢያ ጊዜ 2 አመት
ማሳሰቢያ ቀድሞ ለሚመጡ
0913****** Show phone
Show Contact