Apartment for sale & price in Ethiopia

Price : 11,000,000.00 ETB

Description

ቦሌ ሩዋንዳ ( ሶማሌ ኢምባሲ ጎን)
    B+G+11 ህንፃ
139 ካሬ ባለ 3 ምኝታ
125 ካሬ ባለ 2 ምኝታ
109 ካሬ ባለ 2 ምኝታ
 
   በ ካሬ 102,000
   15% ቅድመ ክፍያ
   ግንባታው 3ኛ ወለል የደረሰ

ምቹ ና ቀላል የአከፋፈል ስርአት
የኢንቨስትመንት ፍላጎትዎን በአጭር ጊዜ  የሚመልሱበት
2 ዘመናዊ  ኢሊቬተር
ለመብራት መቆራረጥ አስተማማኝ ጀነሬተር
24ሰአት በካሜራ የተደገፈ እይታ
ዘመናዊ ቆሻሻ ማስወገጃ
ከበቂ በላይ የመኪና ማቆሚያ

️ የመረከቢያ ጊዜ 2 አመት

ለኢንቨስትመንትም ለመኖሪያም ተመራጭ በሆነው ቦሌ ሩዋንዳ ላይ ቤትዎን ይግዙ!
ይደውሉ    0918****** Show phone
Show Contact