Ghion homes realestate for sale & price in Ethiopia

Price : 105,000.00 ETB

Description

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)
ወሎ ሰፈር!
በ ቦሌ ወሎ ሰፈር የመኖሪያ መንደር
93% የተገነቡ ቤቶች እና 60% የተገነቡ ቤቶች
በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤

ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::
️ሊፋት እና ትራንስፎርመር የተገጠመለት
️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ
️ የላውንደሪ ክፍል
️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች
️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ
በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
የከርሰ ምድር ውሃ
የቆሻሻ ማስወገጃ
መዋኛ ገንዳ
የልጆች መጫወቻ
ዘመናዊ ሊፍቶች
አረንጉአዴ ስፍራ
የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)
ሱፐር ማርኬት


•ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።
️ 0922****** Show phone
#ghionrealestate #ghionhomes #RealEstateInEthiopia #propertyinaddis
Show Contact