mi security camera 1080p in Ethiopia

Price : 9,500.00 ETB

Description

የደህንነት ካሜራ
Mi Home 360° Security Camera 1080 P

High quality (CCTV Camera)
#ከስልክዎ_ጋር_ተገናኝቶ_ባሉበት_ሆነው_እያንዳንዱን_ሁኔታ_መከታተል_የሚያስችልዎ_360_ዲግሪ_የሚቀርፅ_ዘመናዊ_የደህንነት_(CCTV)_ካሜራ

️  0941****** Show phone

በስልክዎ ወደተፈለገው አቅጣጫ እያሽከረከሩ አካባቢውን መቃኘት የሚያስችል

የራሱ አላርም ሲስተም የተገጠመለት

ባሉበት ሆነው የድምፅ መልዕክት  ማስተላለፍ የሚያስችል የራሱ የሆነ Speaker ያለው
በአካባቢው እንቅሰቃሴ ሲኖርም ካሜራው በራሱ ጊዜ እንቅስቃሴ ወደአየበት አቅጣጫ ተከታትሎ እየተዟዟረ የሚቀርፅ

ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል ወይንም በስልክ አገናኝቶ የስልካችን ሚሞሪ ላይ የሚቀርፀውን ነገር ያስቀምጣል

የካሜራውን lens በስልክዎ ወደ ፈለጉት አቅጣጫ 360degree  እያዟዟሩ ማየት ይችላሉ

በ ስልኮ data and hotspot መጠቀም የሚያስችል

በማታ መቅረፅ የሚያስችል Night Vision Technology የተገጠመለት

ድምፅ ይቀዳል

እንቅስቃሴ ባለበት ሰዓት ወደ ስልኮ text ይልካል እንዲሁም ያየውን ነገር በvideo ወደ ስልኮ ይልካል

#Free_delivery
PRICE = 9,500 ብር

️ 0993****** Show phone

ክልል ላይ ላላችሁ በ24 ሰዓት ውስጥ በEMS፤ ፖስታ ቤት እንልካለን።

Telegram- https://... Show full contact"phoneondesc" style="color: #03b031; font-weight: bold;" href="tel:+251993588558" onclick="showPhone(196115, +251993588558)"> Show phone
Show Contact