በካሬ 79ሺ ብር በሪቼ for sale & price in Ethiopia

Price : 79,000.00 ETB

Description

በ ከተማችን እንብርት በ ሪቼ በግንባታ ላይ ያለ አፓርትመንት::

ባለ 1 መኝታ
72.95 ካሬ

ባለ2 መኝታ + mads room
109 / 110.65 ካሬ
115.58/ 120.73 ካሬ

ባለ3 መኝታ + mads room.
136.94 ካሬ
147.14 ካሬ

አፓርታማው የሚያካታቸው
2B+ G+11+ቴራዝ
የግል የመኪና ማቆሚያ
ኤሌክትሪካል ጀነሬተር
የከርሰምድር ውሃ ከበቂ የውሃ ታንከሮች ጋር
የመጥሪያ አገልግሎት ( Intetcom system )
ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚውል የጋራ ቴራስ.
Show Contact