Android box for sale & price in Ethiopia

Price : 5,900.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Condition
    New

Description

POZZER SMART TV BOX - 2024 Model TV SMART ማድረጊያ Android Tvbox

-16GB STORAGE እና 2GB RAM ስለሆነ የሚፈልጉትን App ጭነው ምንም መጨናነቅ የለም
- Voice የሚቀበል Bluetooth remote ስለሆነ ያለምንም መጨናነቅ ከፈለጉበት ርቀት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ!
-LAN CABLE ,2 USB FLASH , 1 Memmory ይቀበላል!
- የሚፈልጉትን App በFlash ወይም Memmory አድርገው መጫን ይችላሉ!
- Playstore ስላለው ሁሉንም App Download ማድረግ ይችላሉ!
- አስፈላጊ የሆኑ App ተጭኖበት ይመጣል!
- ETV PRO ፣ MYHD እና ሌሎችም App ለመጫን እና ለመጠቀም በጣም ተመራጭ የሆነ ነው!
ዋጋ - 5,900 ብር!
Show Contact