Android box Pozzer for sale & price in Ethiopia

Price : 5,300.00 ETB

  • Posted
    2 months ago
  • Condition
    New

Description

POZZER SMART TV BOX - HERCULES TV SMART ማድረጊያ

-ማንም ሰው ልብ ብሎ ማይጠይው ነገር ግን ወሳኝ የሆነ ተሻሽሎ የመጣ PROCESSOR የተገጠመለት!
- በጣም ተሻሽሎ የመጣ Remote እና ዕቃነት ያለው!
-16GB STORAGE እና 2GB RAM ስለሆነ የሚፈልጉትን App ጭነው ምንም መጨናነቅ የለም
- Voice የሚቀበል Bluetooth remote ስለሆነ ያለምንም መጨናነቅ ከፈለጉበት ርቀት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ!
-LAN CABLE ,2 USB FLASH , 1 Memmory ይቀበላል!
- የሚፈልጉትን App በFlash ወይም Memmory አድርገው መጫን ይችላሉ!
- Playstore ስላለው ሁሉንም App Download ማድረግ ይችላሉ!
- የነፃ ኳስ APP , CRICFY,YACINE TV, ONSTREAM ተጭኖበት የሚመጣ


ዋጋ - 5300 ብር!
Show Contact