ቦሌ ቡልቡላ for sale & price in Ethiopia

Price : 12,000,000.00 ETB

Description

ጀንቦሮ ሪል እስቴት
️100% እና 90% የተጠናቀቁ አፓርትመንት በቦሌ ቡልቦላ 93 ማዞሪያ
️ጀንቦሮ ሪል እስቴት መለያችን በግዜ ግቡ ብለን ከቃላችን ቀድመን ማስረከባችን!
️አሁን ደግሞ ለማስመረቅ በዝግጅት ላይ የሚገኘው የቦሌ ቡልቡላ ሳይታችን የተወሰኑ ቤቶች ቀርተውናል እንዚህን ቤቶች

️ቡልቡላ (100% የተጠናቀቀ )
አንድ ግዜ ለሚከፍል 22% ቅናሽ
️ባለ 2 መኝታ 141 ካሬ
️ባለ 3 መኝታ 152ካሬ
️ባለ 3 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ እና መታጠቢያ ጋር 155ካሬ
️ ባለ 3 መኝታ 157 ካሬ
️ባለ 3 መኝታ ከተጨማሪ የሰራተኛ መኝታ እና መታጠቢያ ጋር 162 ካሬ

️ የንግድ ሱቆች
ከ 33 ካሬ እስከ 62 ካሬ ግራውንድ ላይ
በ50% ቅድመ ክፍያ በሙሉ ግንባታ

ጀንቦሮ ሪል እስቴት
በጊዜ ግብ!!!!!

ለበለጠ መረጃ
0913****** Show phone
Show Contact