USB ሳውንድ ካርድ (USB Sound Card) for sale & price in Ethiopia

Price : 799.00 ETB Fixed

Description

ይሄ የዩኤስቢ ሳውንድ ካርድ ነው። ኮምፒውተራችሁ ወይም ላፕቶፓችሁ የድምጽ ችግር ሲያጋጥመው ወይም የተሻለ የድምጽ ጥራት ስትፈልጉ የምትጠቀሙበት መሳሪያ ነው። በዩኤስቢ ፖርት ተሰክቶ ይሰራል፣ እና የጆሮ ማዳመጫ (headphone) እና ማይክሮፎን (microphone) መግቢያዎች አሉት።
Show Contact