መገናኛ 40/60 ባለ 2መኝታ 7.6ሚሊዮን for sale & price in Ethiopia

Price : 7,600,000.00 ETB

Description

በመሀል መገናኛ 40/60 ኮንዶሚኒየም ላይ
የሚገኝ ለሽያጭ የቀረበ ባለ2 መኝታ
74.6ካሬ
10ኛ ፍሎር
ሙሉ ፅድት ያለ ሴራሚክ
ቁምሳጥን ኪችን ካቢኔት
የውሀ ቦይለር የተገጠመለት
የጠዋት ፀሀይ የሚያገኝ
ምርጥ እይታ የሚሰጠሰ ቨረንዳ ያለው
ዲጂታል ካርታ የያዘ
ቢኖሩበት ቢያከራዩት አትራፊ የሆነ
.. የመሸጫ ዋጋ 7.6 ሚሊየን ብር
   
091397193
Show Contact