infront of Africa Union for sale & price in Ethiopia

Price : 90,000.00 ETB

Description

Africa union እጅግ ቅንጡ የመኖርያ አፓርትመንት ከድንቅ እይታ ጋር
አፍሪካ ህብረት #ሳርቤት#አፓርትመንት ላይ ኢንቨስት ማድረግ ጥሪትን ከማፍራት በተጨማሪ የእድሜ ልክ እድል ነው።
ይህን እጅግ ወብ የሆነ የመኖርያ አፓርታማ አፍሪካ ህብረት(africa union) ፊት ለፊት ሽያጭ ጀምረናል እንዳያመልጦት::

160 ካሬ ሜትር ስፋት
3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
188 ካሬ ሜትር ስፋት
3 መኝታ + 1 የሰራተኛ መኝታ.
208 ካሬ ሜትር ስፋት
3 መኝታ, 4 መታጠቢያ, 1 የሰራተኛ መኝታ
ሁሉም ቤቶች store & laundry አላቸው
️ይህ እጅግ ዘመናዊ የመኖርያ አፓርታማ የአህጉራችን የመሰብሰቢያ ማእከል አጠገብ ከመገኘቱ በተጨማሪ በፍጥነት እየተሰራ ይገኛል::

የጋራ መጠቀሚያ
የእንግዳ ማረፊያ ቦታ
ባለ 5 ወለል ሰፊ የመኪና ማቆሚያ
ዘመናዊ የመጥሪያ አገልግሎት
የ24ሰአት የደህንነት ካሜራዎች ጥበቃ እንዲሁም ተጠባባቂ ጀነሬተር
የ እስፓርት እና ዋና ማዘውተሪያ
መዋኛ ገንዳ
የከርሰ ምድር ውሀ ይህን ሁሉ ያካትታል።
0913****** Show phone
Show Contact