victor door for sale and price in Ethiopia

Price : 17,900.00 ETB

Description

በፎቶ ላይ የምትመለከቱት በር:

Imported  የምናደርጋቸው እጅግ ዘመናዊ እና ውብ የብረት በሮች ሲሆኑ ባህሪያቸው (Character) ግን የእንጨት ነው ማለትም በእጅ ሲነካ ወይም ሲመታ የሚያሰማው ድምፅም ሆነ አጠቃላይ ገፅታቸው የእንጨት ባህሪ የሆኑ ናቸው።

የምንጠቀመው የቀለም ቅብ አለማችን በደረሰችበት ከፍተኛ ቴክኖሎጂ (Oven painting system) ሲሆን ለበሮቻችን ተጨማሪ ውበት እንዲጎናፀፉ አድርጓቸዋል::

ድምፅ የማያሳልፋ (Sound-proof) እንዲሁም የትኛውም አይነት እርጥበት የማያበላሻቸው(Water-proof) ናቸው።

ከስድስት እስከ አስር ድረስ የሚደርስ የቁልፍ ተወርዋሪ ያለው Secured ማስተር key ያለው  ነው

ከዉስጥ ወደ ውጪ የሚያሳይ ሌንስ  እና መጥሪያ ደውል የተገጠመላቸው ናቸው::

+251****** Show phone
Inbox @sew8586

ለሆቴል፣ለአፓርትመንት፣ለሆስፒታል፣ለጋራ መኖሪያ ቤቶች 40/60 ፣ 20/80 እኛ መኖሪያ ቤቶች የሚሆኑ እጅግ ዘመናዊ በሮች ናቸው ።
   #በጣት አሻራ
   #በቁልፍ
  # በፓስወርድ
  # በካርድ
የሚሰሩ በሮች ሲሆኑ በተጨማሪም ዉበት እና ጥንካሬን የተላበሱ ናቸው ።
#ለበለጠ መረጃ 0986****** Show phone
Show Contact