VICTOR DOOR/MONA GO ELEVATOR for sale & price in Ethiopia

Price : 20,705.00 ETB

  • Posted
    4 months ago

Description

ቪክቶር በር እና ሞናጎ አሳንሰር

የምናመርታቸው በሮች እጅግ ዘመናዊ የብረት ሲሆኑ ሙሉ ለሙሉ የእንጨት ባህሪ ያላቸው በሮች ውበትን ከጥንካሬ ጋር የያዙ ናቸው።

ከ6-10 የቁልፍ ተወርዋሪ ያላቸው Secured master key ያላቸው ናቸው::

የማይዝጉ ፣ መታጠብ እና መወልወል የሚችሉ (water proof & galvanized steel)

መጥሪያ ደውል እና ሌንስ የተገጠመላቸው ናቸው:: እንዲሁም እጅግ ዘመናዊ የሆኑ ድጂታል ሀንድሎች እናቀርብአለን፦በአሻራ፣በፓሥዋርድ፣ በማንዋል የሚሰሩ እና ካሜራ ያላቸው ሀንድሎች ናቸው።

መቶ ፐርሰንት እሳትን መቋቋም የሚችሉ (Fire Resistance 🧯) ናቸው::

ቪክቶር በሮች ለረዥም አመታት በገበያው ላይ የቆዩ ሲሆን ዋጋቸውም እጅግ ተጠመጣጣኝ ነው።

ከዚህ በተጨማሪም ሞናጎ አሳንሰር(Elevator) ሙሉ ለሙሉ የኢሮፕ ስታንዳርድ (Europe standard)የቱርክ ሊፍት ሲሆን ብራንዱ ኬአርሲ(KRC) ይባላል።

አሳንሰሮቻችን ለሆቴሎች፣ ለንግድ መአከሎች፣ ለሆስፒታሎች፣ ከባድ እቃዎችን ለማጓጓዝ እንዲሁም ለተለያዩ አገልግሎቶች የሚውሉ ናቸው።

አሳንሰሮቻችን በአዲስ አበባ እና በተለያዩ የክልል ከተሞች የተገጠሙ ሲሆኑ እርሶም ያሉበት ድረስ በማድረስ ሙሉ የገጠማ አገልግሎቶችን ጨምሮ የጥገና ስራንም እንሰራለን።

አሳንሰሮቻችንን እና በሮቻችንን ሲገዙ ዋስትና ይኖሮታል።

አድራሻ አዲስ አበባ

  ለበለጠ መረጃ
+251****** Show phone
Show Contact