2 bedrooms compound apartment bole bulbula for sale & price in Ethiopia

Price : 12,600,000.00 ETB

Description

ልዩ አፓርትመንት በቦሌ ቡልቡላ ልጠቁማቹ ግራውንድ 1ደኛ፣2ተኛ፣ 3ተኛ ፎቅ የሚሸጥ በወለል 1 ቤት ብቻ ያለው።

ባለ 2 መኝታ

105.8 ካሬ ነው መሬት ላይ ነው የሚገኘው።

ዋጋው 12.6 ሚሊየን ነው

ቅድመ ክፍያው (30% 3.7 ሚሊየን ብር

ባለ 3 መኝታ

123 ካሬ ነው ከ1ደኛ እስከ 3ተኛ ፎቅ ላይ ነው የሚገኘው።

ዋጋው 14.7 ሚሊየን ነው

ቅድመ ክፍያው 30% 4.4 ሚሊየን ብር

ግቢው ኮምፓውንድ ሲሆን 6 ሄክታር ነው። ግቢ ስለሆነ በተለይ ለልጆች፣ ለኑሮ አመቺ ነው ።

የክፍያ ግዜ 1 አመት

ማስረከቢያ ግዜ 1 አመት
ለሽያጭ የወጡት ጥቂት ቤቶች ስለሆኑ ቀድመው ቦታ የያዘ
2519379****** Show phone
#diaspora #2bedrooms #Bole #addisababa #apartment #property
Show Contact