ልዩ ቅናሽ ከ ጊዮን እሪል ስቴት for sale & price in Ethiopia

Price : 94,000.00 ETB

Description

#20%_ልዩ_ቅናሽ_ለ10ቤቶች_ብቻ
ከጊዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)
የተናጥል ካርታ ያላቸው
95% እና 75% ግንባታቸው የተጠናቀቁ ቤቶች፣ እዲሁም
አዲስ Block(15% የተገነባ)

ከ10 % ቅድመ ክፍያ ጀምሮ

ለመኖር ፣ለማከራየት፣ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው ሳይታችን ጊዜውን የሚመጥንና በ20,000 ካሬ ላይ ያረፈ compound በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶችን በሽያጭ ላይ እንገኛለን ::

ባለ 1 መኝታ=94 ካሬ
ባለ 2 መኝታ =144ካሬ, 145ካሬ እና 169 ካሬ
ባለ 3 መኝታ= 150ካሬ, 201ካሬ, እና 209 ካሬ
ባለ 4 መኝታ= 214ካሬ እና 216 ካሬ


️ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ/Maids room with Bathroom
️ የላውንደሪ ክፍል/Laundary room
️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳዎች/Balcony
️ በቂ የመኪና ማቆሚያ/Basement and surface parking
በCompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
የከርሰ ምድር ውሃ/Drilled water
የቆሻሻ ማስወገጃ/Garbege chute
መዋኛ ገንዳ/Swimming pool
የልጆች መጫወቻ/Entertainments
ዘመናዊ ሊፍቶች/High speed elevator
አረንጉአዴ ስፍራ/Green Areas
  የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)/Gym,Spa and other facilities
ሞልና ሱፐር ማርኬት/Market

️ 0945****** Show phone
️ 0922****** Show phone

WhatsApp https://... Show full contact
Show Contact