የሚሸጥ ቤት for sale & price in Ethiopia

Price : 45,000,000.00 ETB Fixed

Description

ለሽያጭ የቀረበ መኖርያ - ቤተል አለም ባንክ

G+2 መኖሪያ ቤት
ቦታ:አለም ባንክ ቤተል
ለመስጂድ ቅርብ
በጣም ቆንጆ ሁኖ የተሰራ
ስፋት 175 ካሬ ሜትር
ከዋና አስፓልት 100ሜትር ግብ ብሎ
ሰፊ ሳሎን/2ኪችን
9 መኝታ ክፍሎች
8 መታጠቢያ ክፍሎች
2 ምርጥ ሰገነት ያለው
ግቢው 2 መኪና ያቆማል። አዲስ መኖርያ ቤት። የለማ የኮራ የደራ መኖርያ ሰፈር።

ዋጋ 45 ሚሊየን ብር
አይተው ቀርበው ይደራደሩ
2% commission
️+251****** Show phone ይደውሉ ይጎብኙ ይደራደሩ።
Show Contact