Portable Menstrual Heating Pad for sale and price in Ethiopia

Price : 4,800.00 ETB Fixed

  • Posted
    2 hours ago

Description

Portable Menstrual heating pad
በወር አበባ ወቅት እየታመሙ ተቸግረዋል እንግዲያውስ portable menstrual heating pad ይዘንሎት መጥተናል
በ ቻርጅ የሚሰራ
4 የሙቀት ደረጃዎች አሉት (45/50/55/60 c°) በፈለጉት የሙቀት መጠን እያቀያየሩ መጠቀም የሚየስችል
ሆድ;ጀርባ ወይም ጎን ላይ ህመም የሚሰማሽ ቦይ ላይ እያቀያየሩ ለመጠቀም የሚመች
ስራ ቦታ በ እንቅልፍ ሰአት እና በፈለጉት ሠአት መጠቀም ይቻላል
የራሱ ቫይብሬት ስላለው የህመም ስሜትን ያስታግሳል
ለፍቅረኛ ለልጀ ቢሉ ለጓደኛ የሚሰጡት ምርጥ እቃ
free delivery
Show Contact