AYAT SHARE COMPANY for sale & price in Ethiopia

Price : 112,500.00 ETB

  • Posted
    4 months ago

Description

አክሲዮን ሸያጭ

አያት በዕድገት ጎዳና ላይ...

ሁሉም የሚሳተፍበት ቀላል INVESTMENT!
በኢትዮጵያ #ሪል_ስቴት ዘርፍ ግንባር ቀደሙ እና የዘርፈ ብዙ ድርጅቶች ባለቤት የሆነው #የAyat_Real_Estate እናት ኩባንያ አያት አክሲዮን ማህበር (AYAT SHARE COMPANY) የኩባንያውን አክሲዮኖች ለአዲስ አባላት እየሸጥን መሆኑን እንገልፃለን።

#NB:ከ44% እስከ 51% (Dividend + Capital gain) ትርፍ ማግኘት ይችላሉ!

የአክሲዮን ሽያጭ ዝርዝር ሀሳብ...

የአንድ አክሲዮን ዋጋ 100ብር ነው
5% የአገልግሎት
40% ቅድመ ክፍያ እና ቀሪ 60% ክፍያውን በ3 ዓመት ጊዜ ይከፍሉታል።

ዝቅተኛ አክሲዮን መጠን
ብዛት:- 2,500 አክሲዮን
በብር:- 250,000 ብር
ቅድመ ክፍያ: 40%= 100,000ብር
5% የአገልግሎት= 12,500
ድምር= 112,500.00 ብር

ቀሪ ክፍያ በ3 ዓመት የሚከፈል

ከፍተኛ አክሲዮን መጠን እስከሚፈልጉት ድረስ መግዛት ይችላሉ::
ለበለጠ መረጃ 0939****** Show phone ይደውሉ ።
Show Contact