ፒያሳ ሱቅ በ 900ሺ ብቻ for sale & price in Ethiopia

Price : 3,900,000.00 ETB

Description

ለሱቅ ፈላጊዎች በሙሉ

ፒያሳ ከምኒልክ አአደባባይ ወደ ሀገር ፍቅር ቲያትር የሚወስደው መንገድ ላይ የንግድ ሱቆችን መሸጥ ጀምረናል።
2 ቤዝመንት ያለው
ከ 900,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
በ1 ዓመት ተኩል የምትረከቡት

ምድር ቤት
በውጭ በኩል=10.ሚሊን
ቅድመ ክፍያ=4ሚሊን
በውስጥ በኩል 20 ካሬ= 7ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 2.8ሚሊዮን ብር
1ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 5.5 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 2 ሚሊዮን ብር
2ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 4.8 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 1.5 ሚሊዮን ብር
3ኛ ፎቅ
20 ካሬ= 4.2 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 1.2 ሚሊዮን ብር
4ኛ እና 5ኛ  ፎቅ
20 ካሬ= 3.9 ሚሊዮን ብር
ቅድመ ክፍያ= 900 ሺ ብር
ቀሪው በግንባታ ሂደት የሚከፈል።

ለበለጠ መረጃ
0927****** Show phone
    
ቴምር ሪል እስቴት
Show Contact