ልዩ ቅናሽ ላይ ነን በካሬ 94,000ብር for sale & price in Ethiopia

Price : 94,000.00 ETB

Description

ግዮን ሆምስ ሪል እስቴት (Ghion gas plc)
ቦሌ ወሎ ሠፈር!
️ 09 4****** Show phone

95% የተገነቡ ቤቶች፣ 80% የተገነቡ ቤቶች እና 20% የተገነቡ
በ10 % ቅድመ ክፍያ ብቻ የቤት ባለቤት ይሁኑ፤
የተናጠል ካርታ ያላቸው
በ4 ወር፣ በአመት ከ6 ወር እና
በ2አመት ከ6 ወር የሚረከቧቸው አማራጮች

ለመኖር፣ ለማከራየት፣ ለማትረፍ በሚመቸው መሃል ከተማ ወሎ ሰፈር እና ጎተራ መሃል በሚገኘው፦ በቦሌ ላይ የመጀመሪያው እና ብቸኛዉ 20,000 ካሬ ላይ ያረፈ ሰፊ ኮምፓውንድ በከፍተኛ ጥራት እና በልዩ ዲዛይን የተገነቡ ዘመናዊ አፓርትመንቶች በማስታወቂያ ዋጋ ለሽያጭ አቅርበናል::

️ ተጨማሪ የሰራተኛ ክፍል ከነመታጠቢያ
️ የላውንደሪ ክፍል
️ ሁለት ቆንጆ እይታ ያላቸው በረንዳወች
️ ሁለት የመኪና ማቆሚያ

በcompound ዉስጥ የሚገኙ የጋራ መገልገያወች
የከርሰ ምድር ውሃ
የቆሻሻ ማስወገጃ
መዋኛ ገንዳ
የልጆች መጫወቻ
ዘመናዊ ሊፍቶች
አረንጉአዴ ስፍራ
የስፖርት ቦታወች (ጅም,ስፓ)
ሱፐር ማርኬት

የምናስረክበዎት ቤት ብቻ ሳይሆን ሰላማዊ ሰፈርንም ነው።

•ለበለጠ መረጃ፣ ለቢሮ ቀጠሮ፣ ሳይት ለመጎብኘት ይደውሉ።
️ 0945****** Show phone
️ 0997****** Show phone
#ghionrealestate #ghionhomes #RealEstateInEthiopia #propertyinaddis #bolehomes #compoundapartment #realestateinbole #ghionhomesrealestate
Show Contact