ቀጥታ ወደ ስራ የምትገቡበት ሙሉ የካፌ እና የሬስቶራንት እቃዎች in Ethiopia

Price : 650,000.00 ETB

  • Posted
    4 months ago

Description

በጣም አስቸኳይ ሙሉ የካፌ እቃ በ650000 ሺ ብቻ
ሙሉ በካፌዬ ውስጥ ስጠቀምበት የነበረውን እቃ ለመሸጥ ወስኛለሁ።በቆንጆ ይዞታ ላይ ናቸው።እቃዎቹን ወስዶ ቀጥታ ወደ ስራ መግባት ብቻ ነው ከእናንተ የሚጠበቀው።ሙሉ እቃውን በ 650,000 ብር ብቻ።አስቸኳይ ነው
0985****** Show phone በመደወል መተወሰነ መልኩ መደራደር ይቻላል
Show Contact