Temer Properties Apartment for sale price in Ethiopia

Price : 1,600,000.00 ETB

Description

ከ693,000 ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ በመሀል ፒያሳ ሊሴ ትምህርት ቤት ጀርባ አፓርትመንት ሽያጭ።
+251****** Show phone
በተለያዩ የካሬ አማራጮች እርሶ በፈለጉት የቤት ዲዛይን ማሰራት የሚችሉበት ከ ባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ ይዘን ቀርበናል

ባለ 1 መኝታ
63 ካሬ
አጠቃላይ ክፍያ
6,930,000
ቅድመ ክፍያ
693,000
ባለ 2 መኝታ
75 ካሬ
አጠቃላይ ክፍያ
7,875,000
ቅድመ ክፍያ
787,500

ባለ 2 መኝታ
86 ካሬ
አጠቃላይ ክፍያ
9,460,000
ቅድመ ክፍያ
946,000

ባለ 3 መኝታ
132 ካሬ
አጠቃላይ ክፍያ
14,520,00
ቅድመ ክፍያ
1,452,000

ሙሉ ለሙሉ በኢትዮዽያ ብር ያለምንም ጭማሪ የሚገበያዩበት

በህንጻችን ላይ ያሉ ተጨማሪ አገልግሎቶች
24/7 back up ጀነሬተር
የኤሌክትሪክ መኪና ቻርጅ ማድረጊያ ስቴሽን
ዘመናዊ የደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ(garbage shoot)
የ24 ሰአት የካሜራ አገልግሎት(CCTV Service )
አመቺ አከፋፈል

ይደውሉልን
0913****** Show phone
0983****** Show phone
Show Contact